Harun Media Fundraising Event at Lakeland College Park Community Center – College Park, MD

Harun Media Fundraising Event at Lakeland College Park Community Center – College Park, MD

2 2 people viewed this event.

Don’t miss this upcoming event in College Park, MD. Happening on Saturday, November 15, 2025 at Lakeland College Park Community Center. Doors open at 3:00 PM.

ውብና አስደሳች የሆነውን ምሽት አብረውን ያሳልፉ፣ በፕሮግራሙ፦ ጣፋጭ ምግቦች ፣ ተጋባዥ እንግዶች ፣ቤተሰባዊ መሰናዶዎች፣የልጆች ማቆያ እና መጫወቻ ተዘጋጅቷል

የሀሩን ሚዲያ የገቢ ማሰባሰቢያ መድረክ

ውብና አስደሳች የሆነውን ምሽት አብረውን ያሳልፉ፣ በፕሮግራሙ ላይ በርካታ መሰናዶዎች ተዘጋጅተው ይጠብቅዎታል።

ውብና አስደሳች የሆነውን ምሽት አብረውን ያሳልፉ፣ በፕሮግራሙ ላይ በርካታ መሰናዶዎች ተዘጋጅተው ይጠብቅዎታል። በፕሮግራሙ፦ ጣፋጭ ምግቦች ፣ ተጋባዥ እንግዶች ፣ቤተሰባዊ መሰናዶዎች፣የልጆች ማቆያ እና መጫወቻ ተዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል ።

በፕሮግራሙ፦ ጣፋጭ ምግቦች ፣ ተጋባዥ እንግዶች ፣ቤተሰባዊ መሰናዶዎች፣የልጆች ማቆያ እና መጫወቻ ተዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል ።

ቅዳሜ ኖቬምበር 15 ወይንም ሕዳር 6/2018 በ3:00 PM የፕሮግራሙ ቀንና ሰአት ነው።

አድራሻ፦ College Park Community Center 5051 Pierce Avenue, College Park, MD 20740

Tickets-RSVP Link
Purchase Tickets on Eventbrite
 

Date And Time

Saturday, November 15th, 2025 03:00 PM (PST)
 

Venue

Lakeland College Park Community Center
 

Event Types

 

Event Category

Share With Friends